በኮሌጁ የሚሰጡ ፕሮግራሞች በሙሉ
1. በማስተርስ ( በሁለተኛ ዲግሪ)
- Project Management (በፕሮጀክት እቅድ እና አስተዳደር)-በመደበኛ እና በማታ መርሃ ግብር
2. በመጀመሪያ ዲግሪ
- በሳይበር ደህንነት (Cyber Security) -በመደበኛ እና በማታ መርሃ ግብር
- በኮምፒዉተር ሳይንስ- በመደበኛ እና በማታ መርሃ ግብር
- በማኔጅመንት- በመደበኛ፤ በማታ እና በርቀት መርሃ ግብር
- በአካዉንቲንግ እና ፋይናንስ - በመደበኛ፤ በማታ እና በርቀት መርሃ ግብር
3. በቴክኒክ እና ሙያ ዘርፎች
- በአካውንቲግና ፋይናንስ በደረጃ 4-በመደበኛ እና በማታ መርሃ ግብር
- በማርኬቲግና ሴልስ ማኔጅሜንት በደረጃ 4- በመደበኛ እና በማታ መርሃ ግብር
- በድረ ገጽ ዝግጅትና መረጃ ቋት አስተዳደር (Webdevelopment & Database Administration) በደረጃ 4- በመደበኛ እና በማታ መርሃ ግብር
- በአካዉንቲንግ እና ፋይናንስ - በመደበኛ፤ በማታ እና በርቀት መርሃ ግብር
4. በአካዳሚ(ከ7ኛ-12ኛ ክፍል)- በርቀት መርሃ ግብር
5. በአጫጭር ስልጠና
- Basic Computer Skills
- Graphics Design
- Video Edtting
- System Design [HTML, CSS, JS, PHP]
- System Admenstrator
- Programming (Python, Scratch, Web)
- Artificial Intelligence (AI)
- Data Science
- Language Skill (TOEFL/IELTS training)
- Digital Marketing
- Research Skills
- Business Skills
- Engineering Software (AutoCAD, MATLAB)
- Computer Networking
- Child Coding Programming
- Child Robotics (LEGO & Arduino)
ማሳሰቢያ
ከእነዚህን ከላይ ከተዘረዘሩትን ፕሮግራሞች ዉስጥ አጫጭር ስልጠናወችን ለመዉሰድ ያስችላችሁ ዘንድ የተለያዩ አማራጮችን ያስቀመትን ሲሆን
በ online መመዝገብም ሆነ በ online መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!!!
- በ Online ለመዝገብ Register የሚለውን ተጫኑ
- ስለ ስልጠናወቹ መረጃ ለማግኘት Content የሚለውን ተጫኑ
- ስለ አሰልጣኞቹ መረጃ ለማግኘት Profile የሚለውን ተጫኑ
- ስለ ስልጠናወቹ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Question የሚለውን ተጫኑ
-
በኦንላይንም ሆነ በአካል በማንኛዉም ሰዓት መሰልጠን ይቻላል!!!
-
ስልጠናዉን ለመስጠት ሁሌም ክፍት ሲሆነ ሰልጣኞች 5 እና ከዚያ በላይ ከሆነ ወዲያዉኑ ይጀመራል,
ነገር ግን ሰልጣኞች 5 ባይሞሉም 1 ሰልጣኝ ብቻዉን የምንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን።